በኦሮሚያ ክልል በገብረ ጉራቻ እና ፍቸ መሃከል ዛሬም የታጠቁ ሃይሎች አሽከርካሪወች ላይ ተኩስ ከፍተዋል መኪና አቃጥለዋል

በኦሮሚያ ክልል ፊቼ እና ደብረጉራቻ አካባቢ ባለችው አሊደሮ ከተማ ታጣቂዎች በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በሰላማዊ ሹፌሮች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ። ይህን ተከትሎ በኦሮምያ ክልል አሊደሮ በተባለው አካባቢ በደረሰው የመኪና መቃጠልና በሰዎች ላይ በደረሰ ጥቃት ምክንያት ከአማራ ክልል ወደ አ/አበባ የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጦ መዋሉ ተገልጿል። ትንናት ግንቦት በ14/09/13 ሌሊት ላይ … Continue reading በኦሮሚያ ክልል በገብረ ጉራቻ እና ፍቸ መሃከል ዛሬም የታጠቁ ሃይሎች አሽከርካሪወች ላይ ተኩስ ከፍተዋል መኪና አቃጥለዋል